Skip to product information
1 of 1

Woubsiratrading

ውይይት ለጓደኛሞች

ውይይት ለጓደኛሞች

Regular price $20.00 USD
Regular price $35.00 USD Sale price $20.00 USD
Sale Sold out

የዚህ ካርድ አላማ በጥያቄ መልክ የተዘጋጁትን ሀሳቦች በየተራ በመነጋገር የጋራ መግባባትን ለመፍጠር እና የበለጠ ለመተዋወቅ ነው።

የካርዱ ጥያቄዎች የተወሰነ መልስ የሌላቸው ሲሆን እና ሁሉም ተወያዮች የእርስ በእርስ ሀሳቦቻቸውን በማክበር በልዩነትም ውስጥ መኖር መቻሉን የበለጠ እንድናስተውል የተዘጋጁ ናቸው። በተጨማሪም የተለያዩ ሀሳቦችን ወደ አንድ ማቅረብ ተስማምቶ ህይወትን ለመምራት የሚያስችል አጋጣሚ የሚፈጥር ሲሆን ለአንዳንድ ተወያዮች ደግሞ ልዩነቱን አስተውለው እና በልዩነት ተስማምተው የግል መንገዳቸውን ከወዲሁ ማስተካከል እንዲችሉ ይረዳል። ውይይቱን በቤት በመናፈሻ እንዲሁም የተለያዩ የመዝናኛና የመሰብሰቢያ ቦታዎች በመውሰድ በጨዋታ ውስጥ ቁምነገርን መለዋወጥ እና በትንሿ መልስ የበለጠ ትርጉም ያለው ውይይት ለማድረግ እንዲሁም ለመተዋወቅ ያስችላል።

ለሁሉም ግን መወያየት የበለጠ ጠቀሜታ እና ግንዛቤ ማስጨበጡን አምነን ውይይታችን በመደማመጥ ይሁን እንላለን

መልካም ውይይት!

View full details