Featured products
ይህ ካርድ የፍቅር ግንኙነትዎን የሚገነቡ ውይይቶችን ለመጀመር የሚያግዝ፣ አዝናኝ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። በትንሿ መልስ የበለጠ ትርጉም ያለው ውይይት ለማድረግም ያስችላል።
በካፍቴሪያ፣ በመናፈሻ ቦታ ወይም በሌሎች መዝናኛ ሥፍራዎች ሲጓዙ ይህንን ካርድ ወደ ኪስዎ ከተው ስለ ቀንዎ፣ ስለራስዎና ጓደኛዎ ጥልቅ ግንዛቤ ለማግኘት እንዲሁም የበለጠ ለመቀራረብና ትኩረት የሚስቡ ውይይቶችን ለማድረግ ይጠቀሙበት።
-
Sale
ውይይት ለጓደኛሞች
Regular price $20.00 USDRegular priceUnit price per$35.00 USDSale price $20.00 USDSale